ኢዮብ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኢዮብም ገላውን የሚያክበት ገል ወሰደ፤ በአመድም ላይ ተቀመጠ።+ ኢዮብ 30:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከባድ ሕመም በሌሊት አጥንቶቼን ይበሳል፤*+የሚመዘምዘኝ ሥቃይ እረፍት አይሰጠኝም።+