ኢዮብ 3:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እሱ መከራ ላይ ላለ ሰው ብርሃን፣ለተመረሩ ሰዎችስ* ሕይወት ለምን ይሰጣል?+ 21 ሞትን ቢመኙም የማያገኙት ለምንድን ነው?+ ከተሰወረ ሀብት ይበልጥ ይሹታል፤
20 እሱ መከራ ላይ ላለ ሰው ብርሃን፣ለተመረሩ ሰዎችስ* ሕይወት ለምን ይሰጣል?+ 21 ሞትን ቢመኙም የማያገኙት ለምንድን ነው?+ ከተሰወረ ሀብት ይበልጥ ይሹታል፤