-
መክብብ 7:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሁልጊዜ ጥሩ ነገር የሚያደርግና ፈጽሞ ኃጢአት የማይሠራ ጻድቅ ሰው በምድር ላይ የለምና።+
-
-
ሮም 3:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሁሉም መንገድ ስተዋል፤ ሁሉም የማይረቡ ሆነዋል፤ ደግነት የሚያሳይ አንድም ሰው የለም፤ አንድም እንኳ አይገኝም።”+
-