1 ዜና መዋዕል 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም የሠላሳዎቹ መሪ በሆነው በአማሳይ ላይ መንፈስ ወረደበት፤*+ እሱም እንዲህ አለ፦ “ዳዊት ሆይ፣ እኛ የአንተ ነን፤ የእሴይ ልጅ ሆይ፣ እኛ ከአንተ ጋር ነን።+ ሰላም፣ አዎ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ አንተን ለሚረዳም ሰላም ይሁን፤አምላክህ እየረዳህ ነውና።”+ ስለዚህ ዳዊት ተቀበላቸው፤ በሠራዊቱም መሪዎች መካከል ሾማቸው። ዕብራውያን 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ በሙሉ ልብ “ይሖዋ* ረዳቴ ነው፤ አልፈራም። ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?” እንላለን።+
18 ከዚያም የሠላሳዎቹ መሪ በሆነው በአማሳይ ላይ መንፈስ ወረደበት፤*+ እሱም እንዲህ አለ፦ “ዳዊት ሆይ፣ እኛ የአንተ ነን፤ የእሴይ ልጅ ሆይ፣ እኛ ከአንተ ጋር ነን።+ ሰላም፣ አዎ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ አንተን ለሚረዳም ሰላም ይሁን፤አምላክህ እየረዳህ ነውና።”+ ስለዚህ ዳዊት ተቀበላቸው፤ በሠራዊቱም መሪዎች መካከል ሾማቸው።