መዝሙር 7:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋን ለፍትሑ አወድሰዋለሁ፤+ለልዑሉ አምላክ+ ለይሖዋ ስም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።+ መዝሙር 52:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እርምጃ ስለወሰድክ ለዘላለም አወድስሃለሁ፤+መልካም ነውና፣ በታማኝ አገልጋዮችህ ፊትበስምህ ተስፋ አደርጋለሁ።+