መዝሙር 37:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ። ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+ መዝሙር 59:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላክ ይረዳኛል፤+አምላክ ጠላቶቼን በድል አድራጊነት ስሜት እንዳያቸው ያደርገኛል።+