ሮም 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 20:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔም አንድ ትልቅ ነጭ ዙፋንና በዙፋኑ ላይ የተቀመጠውን አየሁ።+ ምድርና ሰማይ ከፊቱ ሸሹ፤+ ስፍራም አልተገኘላቸውም።