-
መዝሙር 56:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ቃሉን በማወድሰው አምላክ፣
አዎ፣ በአምላክ እታመናለሁ፤ አልፈራም።
ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+
-
-
ኢሳይያስ 51:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሟች የሆኑ ሰዎች የሚሰነዝሩትን ትችት አትፍሩ፤
ስድባቸውም አያሸብራችሁ።
-