-
መዝሙር 64:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እነሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤
መርዘኛ ቃላቸውን እንደ ቀስት ያነጣጥራሉ፤
-
ምሳሌ 25:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በባልንጀራው ላይ በሐሰት የሚመሠክር
እንደ ቆመጥ፣ እንደ ሰይፍና እንደ ሹል ፍላጻ ነው።+
-
-
-