መክብብ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ደግሞም ከፀሐይ በታች ይህን አየሁ፦ በፍትሕ ቦታ ክፋት፣ በጽድቅም ቦታ ክፋት ነበር።+ ሚክያስ 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፍትሕን የምትጸየፉና ቀና የሆነውን ነገር ሁሉ የምታጣምሙ፣+እናንተ የያዕቆብ ቤት መሪዎች፣የእስራኤልም ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ይህን ስሙ፤+