መዝሙር 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እባክህ፣ የክፉ ሰዎች ክፋት እንዲያከትም አድርግ። ጻድቁን ሰው ግን አጽና፤+ልብንና+ ጥልቅ ስሜትን የምትመረምር*+ ጻድቅ አምላክ ነህና።+