-
መዝሙር 109:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ክፉዎችና አታላዮች በእኔ ላይ አፋቸውን ይከፍታሉና።
ስለ እኔ በሐሰተኛ አንደበት ይናገራሉ፤+
-
መዝሙር 109:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልጆቹ* በየቦታው የሚቅበዘበዙ ለማኞች ይሁኑ፤
ከፈራረሰው መኖሪያቸው ወጥተው ምግብ ፍለጋ ይንከራተቱ።
-
-
-