-
1 ሳሙኤል 17:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ዳዊትም በመቀጠል “ከአንበሳና ከድብ ጥፍር የታደገኝ ይሖዋ አሁንም ከዚህ ፍልስጤማዊ እጅ ይታደገኛል” አለ።+ በዚህ ጊዜ ሳኦል ዳዊትን “እሺ ሂድ፤ ይሖዋ ከአንተ ጋር ይሁን” አለው።
-
-
መዝሙር 61:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አንተ መጠጊያዬ ነህና፤
ከጠላት የምትጠብቀኝ ጽኑ ግንብ ነህ።+
-