መዝሙር 62:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሰው ልጆች እስትንፋስ ናቸው፤ሰዎች ከንቱ መመኪያ ናቸው።+ አንድ ላይ ሆነው በሚዛን ሲመዘኑ ከአየር እንኳ ይቀልላሉ።+ መዝሙር 118:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በሰው ከመታመን ይልቅ፣ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ ይሻላል።+ መዝሙር 146:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በመኳንንትም* ሆነማዳን በማይችሉ ሰዎች አትታመኑ።+