ዘፀአት 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 72:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለችግረኛውና ለድሃው ያዝናል፤የድሆችንም ሕይወት* ያድናል። 14 ከጭቆናና ከግፍ ይታደጋቸዋል፤*ደማቸውም በዓይኖቹ ፊት ክቡር ነው። ሉቃስ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ታዲያ አምላክ በትዕግሥት የሚይዛቸውና+ ቀን ከሌት ወደ እሱ የሚጮኹት ምርጦቹ+ ፍትሕ እንዲያገኙ አያደርግም?