2 ሳሙኤል 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለሕዝባችንና ለአምላካችን ከተሞች ስንል ብርቱና ደፋር መሆን አለብን፤+ ይሖዋም በፊቱ መልካም የሆነውን ነገር ያደርጋል።”+ መዝሙር 44:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በአንተ ኃይል ጠላቶቻችንን እንመክታለን፤+በእኛ ላይ የተነሱትን በስምህ እንረግጣለን።+