መዝሙር 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+ እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+ ምሳሌ 10:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ጻድቅ ሰው ምንም ነገር አይጥለውም፤+ክፉዎች ግን በምድር ላይ መኖራቸውን አይቀጥሉም።+