መዝሙር 63:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የዳዊት ማህሌት፤ በይሁዳ ምድረ በዳ በነበረበት ጊዜ።+ መዝሙር 143:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እጆቼን ወደ አንተ እዘረጋለሁ፤እንደ ደረቅ ምድር አንተን ተጠማሁ።*+ (ሴላ)