መዝሙር 66:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እናንተ አምላክን የምትፈሩ ሁሉ፣ ኑና አዳምጡ፤ለእኔ ያደረገልኝንም* ነገር እነግራችኋለሁ።+ 17 በአፌ ወደ እሱ ተጣራሁ፤በአንደበቴም ከፍ ከፍ አደረግኩት።