መዝሙር 56:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እኔን ለማጥቃት ራሳቸውን ይሰውራሉ፤ሕይወቴን* ለማጥፋት በመሻት+እርምጃዬን አንድ በአንድ ይከታተላሉ።+ መዝሙር 109:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ክፉዎችና አታላዮች በእኔ ላይ አፋቸውን ይከፍታሉና። ስለ እኔ በሐሰተኛ አንደበት ይናገራሉ፤+