መዝሙር 7:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አምላክ ጻድቅ ፈራጅ ነው፤+በየቀኑም ፍርዱን ያውጃል።* 12 ማንም ሰው ንስሐ የማይገባ ከሆነ፣+ አምላክ ሰይፉን ይስላል፤+ደጋኑን ወጥሮ ያነጣጥራል።+