ምሳሌ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 መጥፎ ሰው በክፉ ንግግሩ ይጠመዳል፤+ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል። ምሳሌ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሞኝ አንደበት መጥፊያው ነው፤+ከንፈሮቹም ለሕይወቱ* ወጥመድ ናቸው።