መዝሙር 36:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+ 8 በቤትህ ውስጥ ተትረፍርፎ የሚገኘውን ነገር* እስኪረኩ ድረስ ይጠጣሉ፤+መልካም ነገሮች ከሚፈስሱበት ወንዝህ ታጠጣቸዋለህ።+
7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+ 8 በቤትህ ውስጥ ተትረፍርፎ የሚገኘውን ነገር* እስኪረኩ ድረስ ይጠጣሉ፤+መልካም ነገሮች ከሚፈስሱበት ወንዝህ ታጠጣቸዋለህ።+