-
ምሳሌ 26:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ጉድጓድ የሚቆፍር እሱ ራሱ እዚያ ውስጥ ይወድቃል፤
ድንጋይ የሚያንከባልልም ወደ እሱ ተመልሶ ይመጣበታል።+
-
-
ኢሳይያስ 3:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ለክፉ ሰው ወዮለት!
ጥፋት ይደርስበታል፤
በሌሎች ላይ ሲያደርግ የነበረው በራሱ ላይ ይደርሳልና!
-