መዝሙር 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ሆይ፣ የዋሆች የሚያቀርቡትን ልመና ግን ትሰማለህ።+ ልባቸውን ታጸናለህ፤+ ደግሞም ትኩረት ትሰጣቸዋለህ።+ ማቴዎስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ