ዘዳግም 32:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 እናንተ ብሔራት ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ፤+እሱ የአገልጋዮቹን ደም ይመልሳልና፤+ተቃዋሚዎቹንም ይበቀላል፤+ለሕዝቡም ምድር ያስተሰርይለታል።”* ሮም 15:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ደግሞም “እናንተ ብሔራት፣ ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ” ይላል።+