1 ሳሙኤል 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ የታማኞቹን እርምጃ ይጠብቃል፤+ክፉዎች ግን በጨለማ ውስጥ ጸጥ እንዲሉ ይደረጋሉ፤+ሰው የበላይ የሚሆነው በኃይሉ አይደለምና።+ መዝሙር 121:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ እግርህ እንዲንሸራተት* ፈጽሞ አይፈቅድም።+ ጠባቂህ በጭራሽ አያንቀላፋም።