-
ዘኁልቁ 10:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ታቦቱ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ሁሉ ሙሴ “ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ፤+ ጠላቶችህ ይበታተኑ፤ የሚጠሉህም ሁሉ ከፊትህ ይሽሹ” ይል ነበር።
-
-
መዝሙር 21:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ይይዛቸዋል፤
ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ይይዛቸዋል።
-