1 ዜና መዋዕል 15:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ዳዊት በሙዚቃ መሣሪያዎች ይኸውም በባለ አውታር መሣሪያዎች፣ በበገና+ እና በሲምባል+ ታጅበው በደስታ ይዘምሩ ዘንድ ዘማሪ የሆኑትን ወንድሞቻቸውን እንዲሾሙ ለሌዋውያኑ አለቆች ነገራቸው። መዝሙር 87:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ዘማሪዎችና+ ጨፋሪዎች*+ “ምንጮቼ ሁሉ በአንቺ ውስጥ ይገኛሉ”*+ ይላሉ። መዝሙር 150:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በቀንደ መለከት+ ድምፅ አወድሱት። በባለ አውታር መሣሪያና በበገና አወድሱት።+
16 ከዚያም ዳዊት በሙዚቃ መሣሪያዎች ይኸውም በባለ አውታር መሣሪያዎች፣ በበገና+ እና በሲምባል+ ታጅበው በደስታ ይዘምሩ ዘንድ ዘማሪ የሆኑትን ወንድሞቻቸውን እንዲሾሙ ለሌዋውያኑ አለቆች ነገራቸው።