መዝሙር 138:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ለእኔ ሲል ሁሉንም ነገር ይፈጽማል። ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+የእጅህን ሥራ ቸል አትበል።+