-
መዝሙር 144:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እጆችህን ከላይ ዘርጋ፤
ከሚያጥለቀልቅ ውኃ ታደገኝ፤ ደግሞም አድነኝ፤
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:54አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
54 በራሴ ላይ ውኃ ጎረፈ፤ እኔም “አለቀልኝ!” አልኩ።
-
-
ዮናስ 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የባሕር አረም ራሴ ላይ ተጠመጠመ።
-
-
-