መዝሙር 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እኔ ግን ትል እንጂ ሰው አይደለሁም፤ሰው ያፌዘብኝ፣* ሕዝብም የናቀኝ ነኝ።+ ኤርምያስ 15:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ታውቃለህ፤አስበኝ፤ ትኩረትህንም ወደ እኔ አዙር። አሳዳጆቼን ተበቀልልኝ።+ ቁጣህን በማዘግየት እንድጠፋ አታድርግ።* ይህን ነቀፋ የተሸከምኩት ለአንተ ስል እንደሆነ እወቅ።+
15 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ታውቃለህ፤አስበኝ፤ ትኩረትህንም ወደ እኔ አዙር። አሳዳጆቼን ተበቀልልኝ።+ ቁጣህን በማዘግየት እንድጠፋ አታድርግ።* ይህን ነቀፋ የተሸከምኩት ለአንተ ስል እንደሆነ እወቅ።+