-
ኢሳይያስ 50:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ለሚገርፉኝ ጀርባዬን፣
ጢም ለሚነጩም ጉንጮቼን ሰጠሁ።
ፊቴን፣ ከሚያዋርዱ ነገሮችና ከትፋት አልሰወርኩም።+
-
-
ማቴዎስ 27:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 የእሾህ አክሊል ጎንጉነውም በራሱ ላይ ደፉበት፤ በቀኝ እጁም የመቃ ዘንግ አስያዙት። በፊቱ ተንበርክከውም “የአይሁዳውያን ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።
-