መዝሙር 69:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 መቆሚያ ስፍራ በሌለበት ጥልቅ ማጥ ውስጥ ሰምጫለሁ።+ ጥልቅ ውኃዎች ውስጥ ገባሁ፤ኃይለኛ ጅረትም ጠርጎ ወሰደኝ።+