-
ኢሳይያስ 26:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሆይ፣ እጅህ ከፍ ብሏል፤ እነሱ ግን አላዩትም።+
ለሕዝብህ ያለህን ቅንዓት በምታሳይበት ጊዜ ያያሉ፤ ለኀፍረትም ይዳረጋሉ።
አዎ፣ ለጠላቶችህ የተዘጋጀው እሳት ይበላቸዋል።
-
-
ሆሴዕ 14:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ጥበበኛ ማን ነው? እነዚህን ነገሮች ያስተውል።
ልባም የሆነ ማን ነው? እነዚህን ነገሮች ይወቅ።
-