ማቴዎስ 27:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ሐሞት* የተቀላቀለበት የወይን ጠጅ እንዲጠጣ ሰጡት፤+ እሱ ግን ከቀመሰው በኋላ ሊጠጣው አልፈለገም። ማርቆስ 15:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እዚያም ከርቤ* የተቀላቀለበት የወይን ጠጅ ሰጡት፤+ እሱ ግን አልተቀበለም።