መዝሙር 50:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የኮርማዎችን ሥጋ እበላለሁ?የፍየሎችንስ ደም እጠጣለሁ?+ 14 ምስጋናን ለአምላክ መሥዋዕት አድርገህ አቅርብ፤+ስእለትህንም ለልዑሉ አምላክ ስጥ፤+15 በጭንቅ ቀን ጥራኝ።+ እኔ እታደግሃለሁ፤ አንተም ታወድሰኛለህ።”+ ሆሴዕ 14:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይህን ቃል ይዛችሁ ወደ ይሖዋ ተመለሱ፤እንዲህ በሉት፦ ‘በደላችንን ይቅር በለን፤+ መልካም የሆነውንም ነገር ተቀበለን፤እኛም ወይፈኖች እንደምናቀርብ፣ የከንፈራችንን ውዳሴ እናቀርብልሃለን።*+
13 የኮርማዎችን ሥጋ እበላለሁ?የፍየሎችንስ ደም እጠጣለሁ?+ 14 ምስጋናን ለአምላክ መሥዋዕት አድርገህ አቅርብ፤+ስእለትህንም ለልዑሉ አምላክ ስጥ፤+15 በጭንቅ ቀን ጥራኝ።+ እኔ እታደግሃለሁ፤ አንተም ታወድሰኛለህ።”+
2 ይህን ቃል ይዛችሁ ወደ ይሖዋ ተመለሱ፤እንዲህ በሉት፦ ‘በደላችንን ይቅር በለን፤+ መልካም የሆነውንም ነገር ተቀበለን፤እኛም ወይፈኖች እንደምናቀርብ፣ የከንፈራችንን ውዳሴ እናቀርብልሃለን።*+