ኢሳይያስ 61:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዘሮቻቸው በብሔራት፣ልጆቻቸውም በሕዝቦች መካከል የታወቁ ይሆናሉ።+ የሚያዩአቸው ሁሉይሖዋ የባረካቸው ዘሮች እንደሆኑ ይገነዘባሉ።”+ ኢሳይያስ 66:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር+ በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ የእናንተም ዘርና ስማችሁ እንዲሁ ጸንቶ ይኖራል”+ ይላል ይሖዋ።