1 ሳሙኤል 17:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ዳዊትም መልሶ ፍልስጤማዊውን እንዲህ አለው፦ “አንተ ሰይፍ፣ ጭሬና ጦር+ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተሳለቅክበት፣+ የእስራኤል ተዋጊዎች አምላክ በሆነው በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም+ እመጣብሃለሁ። ኤርምያስ 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+
45 ዳዊትም መልሶ ፍልስጤማዊውን እንዲህ አለው፦ “አንተ ሰይፍ፣ ጭሬና ጦር+ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተሳለቅክበት፣+ የእስራኤል ተዋጊዎች አምላክ በሆነው በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም+ እመጣብሃለሁ።