የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 7:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ክፋትን ያረገዘውን ሰው ተመልከት፤

      ችግርን ይፀንሳል፤ ሐሰትንም ይወልዳል።+

  • መዝሙር 12:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 እርስ በርሳቸው ውሸት ይነጋገራሉ፤

      በከንፈራቸው ይሸነግላሉ፤* አታላይ በሆነ ልብም* ይናገራሉ።+

  • መዝሙር 55:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የሚናገራቸው ቃላት ከቅቤ ይልቅ የለሰለሱ ናቸው፤+

      በልቡ ውስጥ ግን ጠብ አለ።

      ቃሎቹ ከዘይት ይልቅ የለሰለሱ ቢሆኑም

      እንደተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ