መዝሙር 22:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤+በእናቴ ጡት ተማምኜ እንድኖር ያደረግከኝ አንተ ነህ። 10 ስወለድ ጀምሮ ለአንተ በአደራ ተሰጠሁ፤*ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ። መዝሙር 139:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 46:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ከእስራኤልም ቤት የቀራችሁት ሁሉ፣+ከተወለዳችሁበት ጊዜ አንስቶ የረዳኋችሁ፣ በማህፀን ከነበራችሁበት ጊዜም አንስቶ የተሸከምኳችሁ+ ስሙኝ።
9 ከማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤+በእናቴ ጡት ተማምኜ እንድኖር ያደረግከኝ አንተ ነህ። 10 ስወለድ ጀምሮ ለአንተ በአደራ ተሰጠሁ፤*ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ።
3 “የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ከእስራኤልም ቤት የቀራችሁት ሁሉ፣+ከተወለዳችሁበት ጊዜ አንስቶ የረዳኋችሁ፣ በማህፀን ከነበራችሁበት ጊዜም አንስቶ የተሸከምኳችሁ+ ስሙኝ።