-
ዘፀአት 13:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በዚያ ቀን ለልጅህ ‘ይህን የማደርገው ከግብፅ በወጣሁበት ጊዜ ይሖዋ ባደረገልኝ ነገር የተነሳ ነው’ ብለህ ንገረው።+
-
-
መዝሙር 78:2-4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ።
በጥንት ዘመን የተነገሩትን እንቆቅልሾች አቀርባለሁ።+
-