መዝሙር 25:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የይሖዋ መንገዶች ሁሉ፣ ቃል ኪዳኑንና+ ማሳሰቢያዎቹን+ ለሚጠብቁ፣ታማኝ ፍቅር የሚንጸባረቅባቸውና እምነት የሚጣልባቸው ናቸው። መዝሙር 108:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ታማኝ ፍቅርህ ታላቅ ነውና፤ እንደ ሰማያት ከፍ ያለ ነው፤+ታማኝነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነው። መዝሙር 146:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ የሰማይ፣ የምድር፣የባሕርና በውስጣቸው ያሉት ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ነው፤+ደግሞም ለዘላለም ታማኝ ነው፤+