-
ኢዮብ 38:39, 40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ለአንበሳ አድነህ ግዳይ ልታመጣለት፣
ወይስ የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችን ልታጠግብ ትችላለህ?+
40 እነሱ በዋሻቸው ውስጥ አድፍጠው፣
ወይም በጎሬአቸው አድብተው ሳለ ይህን ልታደርግ ትችላለህ?
-
-
መዝሙር 17:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 እያንዳንዳቸው ያደነውን ለመዘነጣጠል እንደሚጓጓ አንበሳ፣
በስውር እንደሚያደባ ደቦል አንበሳ ናቸው።
-