-
መዝሙር 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣
የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+
-
-
ዳንኤል 2:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 በዚህ ጊዜ ብረቱ፣ ሸክላው፣ መዳቡ፣ ብሩና ወርቁ ሁሉም በአንድነት ተሰባበሩ፤ በበጋ ወቅት በአውድማ ላይ እንደሚቀር ገለባም ሆኑ፤ ነፋስም አንዳች ሳያስቀር ጠራርጎ ወሰዳቸው። ምስሉን የመታው ድንጋይ ግን ትልቅ ተራራ ሆነ፤ ምድርንም ሁሉ ሞላ።
-
-
ዘካርያስ 9:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የጦር ሠረገላውን ከኤፍሬም፣
ፈረሱንም ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ።
የጦርነቱ ቀስት ይወሰዳል።
-