-
መዝሙር 45:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ለሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ስምህን አሳውቃለሁ።+
በመሆኑም ሕዝቦች ለዘላለም ያወድሱሃል።
-
-
መዝሙር 89:35, 36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በቅድስናዬ ምያለሁ፤
ዳዊትን አልዋሸውም።+
-