-
ዘኁልቁ 14:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በሌላ በኩል ግን በሕያውነቴ እምላለሁ፣ መላዋ ምድር በይሖዋ ክብር ትሞላለች።+
-
-
ዕንባቆም 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍን፣
ምድርም የይሖዋን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።+
-