1 ሳሙኤል 17:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ሳኦልም “አንተ ወጣት፣ የማን ልጅ ነህ?” ሲል ጠየቀው፤ ዳዊትም መልሶ “የቤተልሔም+ ሰው የሆነው የአገልጋይህ የእሴይ+ ልጅ ነኝ” አለው።