ኤርምያስ 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ አቤቱታዬን ለአንተ ሳቀርብ፣ከፍትሕ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ሳናግርህ እነሆ፣ አንተ ጻድቅ ነህ።+ ታዲያ የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?+ደግሞስ ከዳተኞች ሳይጨነቁ የሚኖሩት ለምንድን ነው?
12 ይሖዋ ሆይ፣ አቤቱታዬን ለአንተ ሳቀርብ፣ከፍትሕ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ሳናግርህ እነሆ፣ አንተ ጻድቅ ነህ።+ ታዲያ የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?+ደግሞስ ከዳተኞች ሳይጨነቁ የሚኖሩት ለምንድን ነው?