ኢዮብ 21:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሁንና እውነተኛውን አምላክ እንዲህ ይሉታል፦ ‘አትድረስብን! መንገዶችህን ማወቅ አንፈልግም።+ 15 እናገለግለው ዘንድ ሁሉን ቻይ አምላክ ማን ነው?+ ከእሱ ጋር መተዋወቃችን ምን ይጠቅመናል?’+
14 ይሁንና እውነተኛውን አምላክ እንዲህ ይሉታል፦ ‘አትድረስብን! መንገዶችህን ማወቅ አንፈልግም።+ 15 እናገለግለው ዘንድ ሁሉን ቻይ አምላክ ማን ነው?+ ከእሱ ጋር መተዋወቃችን ምን ይጠቅመናል?’+